አክሲዮን ወይም ድርሻ ምንድነው? አክሲዮን ወይም ድርሻ መሸጥ የሚችል ድርጅት ምን ያሟላ ነው? የአንድ ድርሻ ዋጋ እንዴት ነው ሚተመነው? የድርሻን ወይም የአክሲዮን ግብይትን የሚቆጣጠር እና የመቆጣጠር ስልጣን ያለው የትኛው አካል ነው?
Rafoon Latest Questions
በዋጋ ግሽበት ላይ እውቀት ያላችሁ ከቻላችሁ አስረዱኝ። ያለኝ መሰረታው እውቀት እንደሚከተለው ነው። የዋጋ ግሽበት መነሻው የአቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም እንደሆነ እረዳለሁ። ይህ ማለት በገበያ ላይ ብዙ የሚዘዋወር ገንዘብ ነገር ግን ትንሽ የእቃ/ምርት አቅርቦት ሲኖር ማለት ነው። በገበያ ውስጥ የሚዘዋወር ገንዘብ እንዲኖር ደግሞ ...Read more
አንድ ሰው ዘረኛ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? ዘረኛ አለመሆን ይቻላል? ከተቻለስ ዘረኛ ላለመሆን አንድ ሰው ምን ማድረግ አለበት?
በሳልነት ከእድሜ እና ትምህርት ብቻ የሚገኝ ሳይሆን በልምድ የሚገኝ የአመለካከት ለውጥ ነው። በሳል ሰው ባሕሪያት በጥቂቱ ብቻውን መሆን የሚመቸው፦በሳል ሰው ሁል ጊዜ ጓደኛ ወይም ሌላ ሰው በዙሪያው እንዲኖር አይሻም ልዩነትን መቀበል የሚችል፦ሌላው እንደእሱ እንዲያስብ ወይም እንዲያደርግ የማይጠብቅ። እያንዳንዱ ልዩ መሆኑን ዩሚቀበል። የራሱን የሒወት ...Read more
ከአመታት በፊት ወደሰሜን ተራሮች በቡድን በሄድንበት ጊዜ፤ ዋልያ እና ጭላዳ ዝንጀሮን ለማየት ችለን ነበር። ቀይ ቀበሮን ወደ ባሌ ሄደን ለማየት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካልንም። እንጣጥ፣ እንጣጥ እያሉ አየር ላይ ተንሳፍፈው ወደምድር እየተመለሱ የሚጫወቱ አጋዘን፣ የወንድዬው አጋዘን ቀንዱ ከሰውነቱ የሚረዝም ይመስላል። የሜዳ ...Read more
የመሰንቆ ድምጽ ይመስጠኛል። በገና ይነዝረኛል። ዋሽንት ያረጋጋኛል። በገጠር የሚኖር አያቴ ስለዋሽንት የነገረኝ ታሪክ እስካሁን ለማመን ይከብደኛል። አያቴ እንደነገረኝ፤ የእረኛን ዋሽንት ለመስማት የሚመጣ ነብር አለ አለኝ። እረኞች ድንገት ረስተውት ዋሽንት ሳይነፉ ከዋሉ፤ ነብሩ ወደሰፈር ዘልቆ ጎጆ ጣራ ላይ ይወጣና፤ የጎጆውን ክዳን ...Read more
ቡና በቀን ቢያንስ ሶስቴ እጠጣለሁ። ጠዋት እንደነቃሁ በባዶ ሆዴ፣ ረፈድ ሲል እና ማታ ከመተኛቴ በፊት። እነዚህ የማይቀሩ ናቸው። በመካከል ባገኘሁት አጋጣሚ ቡናን በቃኝ ማለት አልችልም። ከዓመት በፊት የጠዋቱን እና የማታውን እርግፍ አርጌ ተውኩ። ሌላውን ሰአት እጠጣለሁ። ኪሎየ የጠዋት እና ማታ ...Read more
እያንዳንዱ ሰው ልዩ ቢሆንም፣ ጤናን ለመጠበቅ የሚረዱ እና አንድ ሰው በቀላሉ ሊያደርጋቸው የሚችላቸው ልምዶች። ውኃን በአግባቡ መጠጣት። በአግባቡ ሲባል ቅምስ ቅምስ ማደረግ ጎጂ ልማድ ነው። እንቅስቃሴ ማድረግ፣ የእግር መንገድ ማድረግ በቂ እንቅልፍ፣ እረፍት ማድረግ በቀዝቃዛ ወይም ለሰስ ባለ ውኃ ...Read more
በአንድ መስሪያ ቤት ውስጥ ደስተኛ የሆነን ሰራተኛ በምን ማወቅ ይቻላል? በስራው ደስተኛ የሆነስ ሰራተኛ ስኬታማ ነው ማለት ይቻላል?
ኢትዮጵያ በአድዋ የጣሊያን ዘመናዊ ጦር እንድታሸንፍ ያስቻላት ምስጢሩ ምንድነው? ጦርነቱስ ለምን አድዋ ተካሔደ? ሌላ የአገሪቱ ክፍል መካሔድ አይችልም ነበር?
በኢትዮጵያ በአንጻራዊነት ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከተሞችን ከቻላችሁ ጠቁሙኝ እባካችሁ።
አንድ ሰው ሌላን ሰው ቀኔን አታበላሸው ሲል ምን ማለቱ ነው? ሰው ቀንን ማበላሸት ይችላል ማለት ነው?
እንደልማድ አብዛኛው ሰርግ በኢትዮጵያ የሚሰረገው በጥር ወር ለምን ሆነ? በተለይ ቀደም ባለው ግዜ ጥር ወር የሰርግ እና ምላሽ ወር ነበር። ምክኒያት ይኖረው ይሆን?